• ሊሴ ፓሴ  ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልሎ  ለመግባት ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የጉዞ ሰነድ ነው፡፡

 

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1.     4(3x4cm) መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣ ያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት)

2.    አገልግሎቱ ያበቃውን ፓስፖርት መረጃ ያለበትን ማለትም ስም፣ ፎቶግራፍ፣ ፓስፖርቱ የተሰጠበትና ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰበትን ገጽ የሚያሳይ የተረጋገጠ ኮፒ ወይም ዋናውን ፓስፖርት ማቅረብ፣

3.    ፓስፖርትዎ ከጠፋ ወይም ከሌሎዎት የትና መቼ እንደወሰዱት የሚገልጽ ማስታወሻ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ማስረጃ ዋናውን  ከሁለት ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ፣

4.    በካናዳ አገር ያሉበትን ስታተስ የሚያሳይ ማስረጃ ዋናውን ወይም የተረጋገጠ ኮፒ

·       ቋሚ የካናዳ መኖሪያ ፈቃድ (PRC)  ወይም

·       ቋሚ የካናዳ መኖሪያ ፈቃድ (PRC)  ከሌለዎት የኢሚግሬሽን ስታተስዎን የሚያሳይ ማስረጃ  ወይም

·       የስራ ፈቃድ /Work Permit/ ወይም

·       የትምህርት ፈቃድ /Study Permit/

5.    የአገልግሎት ክፍያ $ 64.50 የካናዳ ዶላር  ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

·        መኒ ኦርደር /Money Order/ ወይም

·       ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

6.    የማመልከቻ ቅጽ በሁለት ኮፒ መሙላት (click here to download FORM)

7.  የጣት አሻራ ማቅረብ ለሚጠበቅባችሁ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ወይም የጣት አሻራ ለመውሰድ
ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ዘንድ በመሄድ አሻራዎን ሰጥተው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ/መላክ 
 ( Click here to download Fingerprint Capture FORM)

8.  የሊሴ ፓሴው ማመልከቻ በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ቅድሚያ የተከፈለበት አስቸኳይ ወይም የተመዘገበ የካናዳ ፖስታ ወይም FEDEX ወይም UPS

ያስታውሱ የሊሴፓሴ ጥያቄዎን ሲያቀርቡ:- አገር ቤት እንደገቡ ፓስፖርትዎን ለማሳደስ ሙሉ ኃላፊነት የሚወስዱ መሆንዎን የሚገልጽ በፊርማዎ የተረጋገጠ ማመልከቻ ማቅረብ ይኖርብዎታል።

QUICK LINKS          Announcement  Agraf

Ethiopian Ministry of Public enterprises.

Invitation For Joint Venture. For more Information CLICK HERE. 

     Announcement  Agraf

Local Investors looking for Foreign joint venture partners in Ethiopia. For more Information CLICK HERE. 

USEFUL LINKS

EMBASSY OF ETHIOPIA
WASHINGTON DC, USA

WWW.ETHIOPIANEMBASSY.ORG


ETHIOPIAN CONSULATE GENERAL
LOS-ANGELES, LA, USA

WWW.ETHIOCONSULALA.ORG


ETHIOPIAN MISSION TO THE UN
NEW YORK, USA

WWW.ETHIOPIANMISSION-NY.ORG


MINISTRY OF FOREIGN AFFAIRS
ADDIS ABABA, ETHIOPIA

WWW.MFA.GOV.ET

 


 

Embassy's Address


 Embassy Address:

1501-275 Slater Street, Ottawa Ontario
K1P 5H9 Canada 

Tel (613) 565 6637 / Fax (613) 565 9175

 Email: info@ethioembassycanada.org  

For consular services

Email: consular@ethioembassycanada.org


 

Copy right ©2014 - Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ottawa, Canadan